guys betam betam eyetecheneku nw because now 26 amet moltognal but still sra yelegnm bet nw mwlew mnamn have no degree mnamn so really 26 age is big for male? beka sle edme mehed nw masbew whyyyy eski yheone neger belugn
Jun 12, 2024ገና ነህ ብዙ ጊዜ አለህኮ አሁን 26 አመትህ 30 ሊሞላህ 4 አመት ይቀርሀል..በዚ ወር ተፍ ተፍ ብለህ ስራ ፈልገህ ማንኛውንም አይነት ስራ ብትጀምር..ብርህን ብታጠረቃቅም.. ከዛ ቀጣይ አመት አጫጭር ኮርሶችን እየሰራህ ብትማር..ከዛ በወሰድከው አጭር ኮርስ ስራ አፈላልገህ ብትጀምር..ከዛ 27 አመትህ ነው ያኔ ስለዚ ለ30, 3 አመት ቀረህ..ወጥረህ 3ቷን አመት ብትሰራ በመሀል አጫጭር ኮርሶችን እየወሰድክ ገቢህን ብታሳድግ ብርህን እየቆጠብክ ምናምን..ከዛ ከዛ..እንደምንም መኪና ብትገዛ.. ከዛ ብታከራያት ወይ ደሞ ራስህም ብትሰራባት እንደ ተጨማሪ ገቢ ትሆንሀለች።..
Jun 12, 2024