አንድ ሰው ተፀፅቶ ሀጥያትን ከተዉ በኋላ ተመልሶ ያንኑ ሀጥያት ለሚሰራ ሰው መፍትሄው ምንድነው ጨንቆኛል
Jun 12, 2024መቶ ጊዜ ብትደጋግሚውም ተመልሶ ንስሓ መግባት ነው ግን በተቻለ መጠን ተመልሶ ላለመስራት ጥረት ማድረግ እና ወደ መስራት ከሚገፋፉ ነገሮች ለመራቅ ጥረት ማድረግ ያስፈለጋል
Jun 12, 2024አንድ ሰው ተፀፅቶ ሀጥያትን ከተዉ በኋላ ተመልሶ ያንኑ ሀጥያት ለሚሰራ ሰው መፍትሄው ምንድነው ጨንቆኛል
Jun 12, 2024መቶ ጊዜ ብትደጋግሚውም ተመልሶ ንስሓ መግባት ነው ግን በተቻለ መጠን ተመልሶ ላለመስራት ጥረት ማድረግ እና ወደ መስራት ከሚገፋፉ ነገሮች ለመራቅ ጥረት ማድረግ ያስፈለጋል
Jun 12, 2024Digame nessha megbat nw mefthew gelachinen eko mentatbew ankoshsem bln adlm snkoshesh dgame entatbaln lesum lk endzaw nw mlt nw
Jun 12, 2024Meftehew ahunm nseha megbat Kezam wedeza hatyat mimerutn negeroch beteklala masweged marak merak
Jun 12, 2024Do you think እንዴ ከሰራሽው እና ከተፅፅትሽበት በሁላ እርግፍ ምታረጊው .... Nah there's no way there's progress 👀ክስ በቀስ ነው ምትይው የሰውነትሽ ተፈጥሮ አይፈቅድልሽም አሕ አደለም adapt ማረግ እራስሽን ማሳመን አለብሽ ከራስሽ ጋር መግባባት ..... For eg. For me masturbating and sex addicted nge which I know it's worng gn ዛሬ እርግጥ አማሮኝ ዛሬ ላቆመው አልችልም ምክንያቱም ክስ ጋር የሆነ ነገር አለኝ እሱን ማንም ምንም አያቆመውም ራሴ ብቻ ወይም መቼም
Jun 12, 2024Try to know jesus more. Ewnet ene bzu mayhon lmmd wst neberku ena bzuwochun endalshw same loop wst new mzorew like i do it then i ask for mercy then endegena same loop... but yhone point lay God helped me just just put my focus on the identity of christ kza wedesu madeg then when you keep digging into his nature, with his grace yesun image eyeyazsh new mtejiw then at some point once challange miaregush hatyatoch kehiwetsh tewegdew free life tnorialesh
Jun 15, 2024tselot ena nesha meslgn
Jun 12, 2024Mezmur ligabzish?
Jun 12, 2024Bizu aticheneki hulum sew misemaw simet nw, bizu siticheneki nw melisesh regret mitaregiwun ngr mitaregiw so busy hugni lela ngr bemareg esu yishalishal.
Jun 13, 2024መልሰሽ ንስሀ ስትገቢ ያንን ሀጥያት በራስሽ መተው እንደማትችይ አውቀሽ በራስሽ ሀይል ተስፋ መቁረጥ ልብ በይ ፀጋ መስራት ሚጀምረው ሙሉ በሙሉ በራስ ሀይል ተስፋ ቆርጦ በኢየሱስ በማመን ነው even አማኝ ብትሆኚ
Jun 12, 2024“ስለዚህ የክርስቶስን ነገር መጀመሪያ የሚናገረውን ቃል ትተን ወደ ፍጻሜ እንሂድ፤ መሠረትን ደግመን አንመሥርት፥ እርሱም ከሞተ ሥራ ንስሐና በእግዚአብሔር እምነት፥ ስለ ጥምቀቶችና እጆችንም ስለ መጫን ስለ ሙታንም ትንሣኤ ስለ ዘላለም ፍርድም ትምህርት ነው።” — ዕብራውያን 6፥1-2 ከሞተ ሥራ ንስሐና በእግዚአብሔር እምነት yemibal neger ale, text me to know more.
Jun 12, 2024Contact @deaconcherinet he will team you details
Jun 12, 2024@Eccedentesiast1030 Yaw niseha new beye hayimanotachin meyawatan 1 gize bicha tewinew bilen betefa iko intsedik nebr. Anyways integagezaleb inbox 📥 awiregn
Jun 12, 2024Metew newa lela mn amarach ale
Jun 12, 2024ሀጢያት ራሱ ምንድነው? ሌላ ሰውን ካልጎዳሽ ምንም የምያፀፀት ነገር የለም።
Jun 12, 2024