Hio_11228.5
#technology
ሰላም ሰዎች አአ ያላቹ እና የምታውቁ እንዳታልፉኝ አ.አ ውስጥ የቴሌ ወይም የሳፋሪኮም ሲም ካርድ ያለ መታወቂያ ዝምብሎ የሚሸጥ አለ ተብዬ ነበር እና የት ላገኝ እችላለሁ Admin please approve now
Jun 12, 20246 engagements
ሰላም ሰዎች አአ ያላቹ እና የምታውቁ እንዳታልፉኝ አ.አ ውስጥ የቴሌ ወይም የሳፋሪኮም ሲም ካርድ ያለ መታወቂያ ዝምብሎ የሚሸጥ አለ ተብዬ ነበር እና የት ላገኝ እችላለሁ Admin please approve now
Jun 12, 2024እረ መቼም ነው የማይቻለው.......ወንጀል ቢሰራበት ተብሎ ክልክል ነው ያለመታወቂያ የትኛውም ቴሌኮም ሲም አይሸጥም
Jun 12, 2024