DaDay21
#personal
ሰላም, National id (ብሔራዊ መታወቂያ ተመዝግቤ ነበረ text ግን ቆየብኝ አልደረሰኝም የት መጠየቅ እችላለሁ ስደወልም አያነሱም?
Jun 11, 20242 engagements
ሰላም, National id (ብሔራዊ መታወቂያ ተመዝግቤ ነበረ text ግን ቆየብኝ አልደረሰኝም የት መጠየቅ እችላለሁ ስደወልም አያነሱም?
Jun 11, 2024ስልክ ቁጥርህን አሳስተው ሞልተው ከሆነ የተመዘገብክበት ቦታ ሄደህ ቼክ አስደርግ.....be 12 ሰዓታት ውስጥ ሜሴጁ መድረስ ነበረበት።
Jun 12, 2024Yet new yetemezegebkew?
Jun 12, 2024