Be hiwotachu tesa setekortu mndnew yematadergut ene erasen lematfat erasu defertun atahu enji le dekeka menor alefelgem lelitun mulu endigeleg fetariyen semasen new yemadergew fetari erasu yale eyemseleg aydelem destga yehonachu sewoch endt adergachu new hiwotachu mulu yehonew
Jun 11, 2024Bro ልልህ የምፈልገው ነገር ወጣት ከሆንክ እድሜህ ይዞት የሚመጣው የሆርሞን መለዋወጥ አለ መንፈሳዊ አካላት አንተን Attack ያደርጋሉ በብዙ መንገድ ፈተናዎች ተደራርበው ወዳንት ይመጣሉ. . . ምንም አማራጭ የለህም የምትሰራው በpain ስለሆነ አክሰፕት አድርገህ ሰላሳዎቹ ውስጥ እስክትገባ ደስተኛ ሳትሆን እንደምንም ቆይ. . . አለን ብቻህን አይደለም እየታገልክ ያለኸው. . . አባቶች ወንድ ልጅ ሰላሳ ሲሞላው ነው አእምሮው የሚሞላው ይላሉ. . . ከዛ በኋላ የምትፈልገውን የምትሰራውን ነገር ታውቃለህ የራስህ የሆነ የደስታ ትርጉም ያኔ ይኖርሀል. . . አሁን ግን በጸሎት ሀይል ስፖርት በመስራት የምትሸሸውን የምትፈራውን ነገር በቻልከው አቅም እየተጋፈጥክ እንደምንም ብለህ ነፍስህን አቆያት. . . ነገ ማንን አግኝተህ ሕይወትህ እንደሚለወጥ አታውቅም ምን አልባት ከማንም በላይ ደስተኛ የምትሆን ሰው ልትሆንም ትችላለህ በምንም ነገር እርግጠኞች አይደለንም. . . አለም እንዴት እየተቀያየረ እንዳለ ተመልከት በምንም ነገር ላይ እርግጠኛ ሆነህ አትኑር. . . ዛሬን ባለህ ነገር ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ሞክር ነገ ሌላ ነው የራሱ ጥሩም መጥፎም ነገር ይዞ ይመጣል ብቻህን አይደለህም አለን Suffer እያደረግን ነው ግን እንኑር Brother👊
Jun 11, 2024