PureHeron13170
#technology
ሰዎች hamster በአንድ ስልክ ሆኖ በሁለት telegram account ነው እየሰራው ያለሁት። እና ችግር ይኖረዋል መጨረሻ ላይ? መስራት ልቀጥል እንደዛ ወይስ አንዱን አካውንት ልተወው?
Jun 11, 20244 engagements
ሰዎች hamster በአንድ ስልክ ሆኖ በሁለት telegram account ነው እየሰራው ያለሁት። እና ችግር ይኖረዋል መጨረሻ ላይ? መስራት ልቀጥል እንደዛ ወይስ አንዱን አካውንት ልተወው?
Jun 11, 2024እስከሰማውት ድረስ ኖርማል ነው
Jun 11, 2024Mejemrya akababi irasachew ayifekidum nebr malet izaw invite sitareg yemejemrya accountun neber mekefitew kehone update behiwala gin normal arigewit yiseral idk why So I think it's normal
Jun 11, 2024