#businessidea “ይሄ መድሀኒት የት ነው የማገኘው?” ብዙ ሰው ይሄንን ሲጠይቅ እሰማለሁ። በተጨማሪ ደግሞ መድሀኒት ፍለጋ ከpharmacy ሌላ pharmacy ሰው ሲንከራት አስተውያለሁ፣ እኔም በግሌ ተቸግሬ አቃለሁ። To solve this problem, I was thinking if there could be an app, a mini app, or a website that lists all pharmacies along with all the different medications and products they have. In that way ሰዎች pharmacy ከመሄዳቸው በፊት እንዳይከራተቱ ግዙት የተባሉት መድሀኒት የት pharmacy እንዳለ ማየት ይችላሉ፣ እዛው አፕ ላይ መግዛት ወይም መግዛት እንደሚፈልጉ indicate ያደርጋሉ። Business model- በተሰራው app/ website አማካኝነት የተገዛው መድሀኒት commission በመውሰድ ገንዘብ make ማድረግ። በሌላ መንገድ እንዴት ገንዘብ ሊገኝበት ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ? Competitive analysis- have you guys heard of another platform ይሄንን የሚያረግ? Technical feasibility- ይሄንን መሬት ለማውረድ ምን ቻሌንጅ ሊያጋጥም የሚችል ይመስላችዋል? የኮዲንግ እውቀት ያላችሁ የቱ part አስቸግሪ የሚሆን ይመስላችሁዋል?
Jun 11, 2024Noting, gen medication nek selehon lek ende lela eka order liderg aychelm mnalbat yih tinsh problem lihon yichelal higm silemikelekl
Jun 11, 2024