Hey guys Am orthodox ena all my friends almost they are Protestant so they are asking bezu tiyake so enesu miteyikugnin tiyake is there anyone mimelisilign or yemitaku sew kale please tell me
Jun 11, 2024ሲጀመር ጓደኝነት መሀል እምነት አይነሳም የሴቶችን ባላቅም እኛ ወንዶች ግን እምነት ልናቅ የምንችለው ወይ ስንምል ወይ ሲምሉ ስንሰማ ነው ከዛ ውጪ ጓደኝነት መሀል እንደዚ አይነት ወሬ አይወራም ጆሮ አትስጫቸው ጓደኝነት ሌላ እምነት ሌላ ነው እንዳሰሚያቸው አንቺም ግን መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ
Jun 11, 2024