Hey there, this is for my orthodox people ቦሌ መድሀኒዓለም ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሚናስ ታቦት አለ እንዴ? ካለስ መቼ ነው ሚነግሰው?
Jun 10, 2024Tabot mn malet new
Jun 11, 2024Hey there, this is for my orthodox people ቦሌ መድሀኒዓለም ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሚናስ ታቦት አለ እንዴ? ካለስ መቼ ነው ሚነግሰው?
Jun 10, 2024Tabot mn malet new
Jun 11, 20241 nigus nw yalew. Esum IYESUS. Minas yemibalewn demo semche alawkm... Lemanignawm be sew ej teserto tazlo yemihed nigus enkuan lanchi lerasum ayhonm... መዝሙር 115 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ አምላካችንስ በላይ በሰማይ ነው፤ በሰማይም በምድርም የፈቀደውን ሁሉ አደረገ። ⁴ የአሕዛብ ጣዖታቶች የወርቅና የብር፥ የሰው እጅ ሥራ ናቸው። ⁵ አፍ አላቸው አይናገሩምም፤ ዓይን አላቸው አያዩምም፤ ⁶ ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፤ አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፤ ⁷ እጅ አላቸው አይዳሰሱምም፤ እግር አላቸው አይሄዱምም፤ በጕሮሮአቸውም አይናገሩም። ⁸ የሚሠሩአቸውም የሚያምኑባቸውም ሁሉ እንደ እነርሱ ይሁኑ። ⁹ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በእግዚአብሔር ታመኑ፤ ረድኤታቸውና መታመኛቸው እርሱ ነው። Yegna tesfa yihe nw.
Jun 11, 2024መኖሩን አላቅም ወርሀዊ በዓሉ በ 15 ነው አመታዊ ህዳር 15 በዓለ ዕረፍቱ ነው
Jun 11, 2024Yenur aynur ergetegna aydelewm gen kedus minas minegsew be 15 new ke hetsanu kirkos gar
Jun 11, 2024Hulem minegsew eyesus bicha nw enatu turn to him..
Jun 11, 2024