sup guys help me ¡ ችግሬ ምን መስላቹ በቃ በቲንሿም ነገር Overthink አድርጋለሁ በቃ እራሴን እስከሚያመኝ ድረስ ፣ ለስው ከራሴ በላይ እጨነቃለሁ በቃ በአካባቢዬ ያሉ ሰዎችንም Over love አደረጋለሁ ፣ ሰው በቲንሽ ነገር ሲረዳኝም በቃ በቻልኩት መጠን ፣ ለመንካከብ እሞክራለሁ ፣ ሰው ያደረገልኝ ነገር መቼም ከውስጤ አይጠፉም ፣ ብቻ ነገሮችን በጣም በማስብ በየቀኑ እታመማለሁ ፣ ሰውን ደሞ በቃ ካለምንም ጥርጣሬ አምናለሁ እና እኚህን ነገሮች እንዴት እራሴን እንዳይጎዱኝ ላድርግ ።
Jun 10, 2024Overthinking ከማህበራዊ ቁቡልነት ከማጣይ እና በልጅነት የአስተዳደግ ስነባህሪ ችግር የሚመጣ ነው። ከዚህ ችግር ለመውጣት ተከታታይ የስነባህሪ ክትትል ያስፈልገዋል። ከ 25-45 ቀናትን ሊወስድ ይችላል። መፍትሄ ሳይደረግለት ከቆየ ለባሰ ችግር ይዳርጋል። እንደመፍትሄ የሚቀመጠው ደግሞ WHO እንደሚያስቀምጠው፥ 1. በየቀኑ በቂ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ 2. የተመጣጠነ ምግብን መመገብ 3. ማህበራዊ ግንኙነቶቻችንን መቆጣጠር 4. ያልተዛባ የእንቅልፍ ሰዓት መኖር እንዲሁም በቂ እንቅልፍ ማግኘት 5. በቀን ውስጥ መስራት የሚገባንን ስራ አለማዘግየት እና በአግባቡ መስራት ናቸው። እነዚህን በአግባቡ ከተቆጣጠርናቸው አብዝቶ ለሌላው መጨነቁ እና over care ማድረጉ በራሱ ጊዜ ይስተካከላል
Jun 10, 2024