ሰላም normally በጣም ብዙ ነገሮች ያሙኛል ማለት ሃይለኛ እራስ ምታት፣ ጨጓራ፣ ቁርጥማት፣ chronic bronchities and period cramps mnamn ምንም እረፍት አይሰጠኝም አንዱ ሲያቆም አንዱ ይቀጥላል አንዳንድ ጊዜ ተደራርቦ ይመጣል በጣም ነው ሚያስጠላው ሁልጊዜ ሆስፒታል እሄዳለው እመረመራለው የሆነ መድሃኒት ይሰጡኛል ትንሽ ወር ቆይቶ ይመለሳል እና አሁን ሆስፒታል መሄድ ሁላ እያስጠላኝ ነው ደሞ ጊቢ ተማሪ ነኝ እና መማር አልቻልኩም ምንም እረፍት ላገኝ አልቻልኩም ሰልችቶኛል ምን ትመክሩኛላችሁ
Jun 10, 2024God is love baby don't worry no more . Tsebel Sport And the main thing fewsachn bemegbachm
Jun 10, 2024