ተመርቄ ስራ አጥ ነኝ እና Digitally የሚሰሩ ስራዎች ካሉ ብትጠቁሙኝ፣ Airdrop እየሞከርኩኝ ነው ግን Binance ላይ የሚሰሩ ስራዎች ካሉ ሹክ በሉኝ፤ ልል ደግሞ አሁን ብዙም ማይታወቅ ግን ወደፊት ተፈላጊ ስራ የምትሉትን ጠቁሙኝ መስራት ፈልጋለው ተቀጥሬም ቢሆን
Jun 09, 2024Check out this channel @habeshadrops There’s many works with full step
Jun 13, 2024