AQ_T57
#personal
ኧረ ወገን national ID ተብሎ ባንክ ሄጄ ተመዝግቤ ነበር ከ 3 ሳምንት በፊት እና እስካሁን ምንም Text አልገባም ሄጄ ባናግርም Websitu ላይ Complain ባቀርብም nShort call ቁጥራቸው ብደውልም ምንም አይነት መልስ የለም ምን ይሻላል ከዚህ በፊት አገጥሞት የሚያቅ ካለ or እዛ የምትሰሩ መረጃው ያላችሁ ካላችሁ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Jun 09, 20246 engagements