የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ግን በመማሬ ደስተኛ አይደለሁም እኔ ከዚህ ወጥቼ በትንሹም ቢሆን የራሴ ስራ መስራት እፈልጋለው ውጤቴም ፍላጎት ስለሌለኝ የወረደ ነው 2.6ነው GPA Of 3rd year 5አመት ነው የምማረው 2አመት ይቀረኛል እዚህ ያለሁት ወላጆቼ የኔን መመረቅ በጉጉት ስለሚጠብቁ ላስደስታቸው በሚል ነው እና አሁን ሁለት ነገሮች በአይምሮዬ ይመላለሳሉ 1- እዚህ ቆይቼ ብመረቅንኳ በምማረው መስራት ስለማልፈልግ ሁለት አመት ከማባከን ወጥቼ ብሰራ 2- እናቴ አረብ ሀገር እየሰራች በስቃይ ነው ያሳደገቺኝ እናም 2አመቱን ጨርሼ እናቴን ተመርቄ ማስደሰት እናንተ የቱን ትመክሩኛላችሁ
Jun 09, 2024Enatehn asedesetat sele serah egzihabher yawekal eshi
Jun 10, 2024