HI እንዴት ናቹ በጣም ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ነው ወደ እናንተ የመጣሁት አምና ነው ከድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የተመረኩት እና እዛ እያለው ጓድኛ ነብርችኝ በጣም ነበር የምንዋደድው እሷ ዘንድሮ ነው የምትመርቀው እኔ ወዲያው ነበር ስራ የያዝኩት በዚ ሁሉ መሃል እንደዋውላልን መሃል መሃል ላይም ድሬ እይሄድኩ አገኛት ነበር በጣም ነበር የምንዋደደው በጊዜ ሂደት ግን ጸባይዋ እየተቀያየር መጣ ምን ሆንሽ ነው ብዬ ስጠይቃትም ምንም አልሆንኩም ነበር መልሱዋ ከዛ የሆን ቀን ምክኒያትሽን ካልነገርሺኝ ብዬ ግግም ስል ሌላ ሰው እንዳፈቀርች እና ከኔ ጋር መቀጠል እንደማትፈልግ ነገረችኝ ከዛ በፊትኮ እኔን በማግኘትዋ እግዚሐብሔርን እንድምታምስግን ብዙ ጊዜ ትነግረኝ ነበረ አንድም ቀን ይሄ ይፈጠራል ብዬ አስቤ ስለማላውቅ ነው መሰለኝ መቀበል ከበድኝ 3 ወር ቢያልፈውም ሁሌ ትዝ ትለኛልች እና ከዚ ነገር ውስጥ እንዴት መውጣት እችላለው እስኪ የሆነ ንገር በሉኝ
Jun 09, 2024ወንድሜ ይሄ ያጋጠመህ ሁሉም ሰው ላይ ሚያጋጥም ነው! በተፈጥሮ ሴት ልጅ እንደዚህ ናት ሁሌም የተሻለ ነገር የተሻለ ሠው ነው ምትፈልገው! ሁሌ ከለላ የሚሆንላትን ወንድ ነው ምትሻው! በአጭሩ ሴት ልጅ ማፍቀር አትችልም መላመድ እንጂ.. እናም በቃ accept it and continue ur life
Jun 09, 2024