ሰላም እንዴት ናቹ። እስቲ በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ? ከአመት በላይ አልፎናል እና ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ በትንሽም ነገር ይሁን ትልቅ ነገር አንጣላለን እንጨቃጨቃለን። ደሞ ተጣልተን እንለያይ እና እሷ በጣም ትጎዳለች እና እንመለሳለን ያው እኔም አስባለው በመሀል። ሁለታችንም እንዋደዳለን እና እኔ በጣም ሰለቸኝ እኔ አጥፍቼ ከዛ ብዙ ደቂቃ በጣም ተጨቃጭቅን ለምን ይቅርታ አትልም ትለኛለች ግን እሷ መጨቃጨቅ ላይ ሆና ይቅርታ ለመባል ዝግጁ ሳትሆን ከዛ በጣም ተናድጄ ትንሽም እማይመስል ነገር ብናገር ጭራሽ ምናምን ብላ ሌላ ታሪክ ውስጥ ትገባለች። የእሷ ጓደኞች አትጉዳት ይሉኛል እና ግራ ገብቶኛል እንለያይ ብላኝ ሄደን ተመልሳ ትደውላለች እንደዚህ አይነት ፍቅር ያጋጠመው አለ። እናንተስ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ።
Jun 09, 2024Chaw chaw chaw telna tesnabtagn heda demo temtalch yalene alchl bla
Jun 09, 2024