ሰዎች በጣም የአይን ፍቅር እየያዘኝ ነዉ ማለቴ በቃ የሆነ ቆንጂዬ ሰዉ በተደጋጋሚ ሳይ እሻፍድበታለሁ ከዛ ስለ እሱ በተደጋጋሚ አስብና ሌላ ሳይ ደግሞ ወደ ሌላዉ እዞራለዉ የእራሴ ባህሪ እራሴዉኑ ግራ እያጋባኝ ነዉ be tinager እድሜ እንደዚህ አይነት ነገር..... ምን ትመክሩኛላችሁ? Pls ስርአት ባለዉ መንገድ መልሱልኝ
Jun 09, 2024ዋናው እርጉዝ አለመሆንሽ ነው
Jun 09, 2024