እኔ ግን ምለው መንግስቱ ኃይለ ማርያም መኮብለሉ የፍርሀት ነው ወይስ እሱ እንደሚለው በሴራ ነው የወጣው ? #ethiopianhistory #ethiopianrebel
Jun 09, 2024ፈርቶ አይደለም በሴራ ነው የወጣው ጥቁርም አልነበረም ቀይ ነበር በሴራ ነው ያጠቆሩት
Jun 09, 2024እኔ ግን ምለው መንግስቱ ኃይለ ማርያም መኮብለሉ የፍርሀት ነው ወይስ እሱ እንደሚለው በሴራ ነው የወጣው ? #ethiopianhistory #ethiopianrebel
Jun 09, 2024ፈርቶ አይደለም በሴራ ነው የወጣው ጥቁርም አልነበረም ቀይ ነበር በሴራ ነው ያጠቆሩት
Jun 09, 2024ለህይወቱ ብሎ ነው የወጣው መንግስቷቸው ደክሞ ነበር።
Jun 09, 2024ጋሽ መንጌ አይፈሩም ፈርተው አያውቁም!
Jun 09, 2024He never been afraid man!!!he was one of the greatest revolutionary leader of all time !!
Jun 10, 2024It's not topic here . ለምን ወጣ ነው ጥያቄው
Jun 10, 2024Ke hig newu yamelatewu mkniyatum be bzu sawoch dem be hig endmiteyek selaweke yhun enji ke Ethiopia biyameltim meyaz neberebet gn ye Ethiopia governance system yewered selehone newu enji balebet be kutitir sir mewal yichalal!
Jun 09, 2024ፈርቶም ሆነ በሴራ እዚህ ሀገር ልኑር ቢል ኖሬ እስካሁን በሕይወት አይቆይም ነበር ይደፉታል...እናት ሃገር አፍሪቃ ላይ ነን እኮ🙄
Jun 09, 2024Yhe shentam ferto new enji 🤣
Jun 09, 2024ፈርቶ aymeslm ke speech'u antsar...😁
Jun 09, 2024ቅዘናም እንደኛ ትውልድ የደከመ ማህበረሰብ ተቸህ አልተቸህ...😂😂 ሲጀመር ፈርቶ እንዳልሆነ እና በሌላ አሻጥር እንደወጣ ማንም ሚያቀው ጉዳይ ነው
Jun 09, 2024