Be honest እናታቹ ስትናደድ የሚያስጠላ ስድብ ትሳደባለች? ለምሳሌ አንቺ ሴተኛ አዳሪ( ሸ*ሙጣ , ቡ*ቲ, ትላም- ምን ማለት ነው ግን ይሄ I mean til is an insect aydel 😂,ፈላጊ የሌለሽ , ena currently am looking for a job Keza she will say ከፈለግሽ ቡና ቤት ገብተሽ ስሪ, ቶሎ ራስሽን ችለሽ ውጪ I mean endezi mitsadeb enat alech weyes yene becha nat?
Jun 08, 2024አዎ ያንቺ ብቻ ናት ሆ😳
Jun 08, 2024