No one!! Ende what does it mean we all have saw Jesus by faith don't by ስዕል!!!“እርሱንም ሳታዩት ትወዱታላችሁ፤ አሁን ባታዩትም በእርሱ ታምናላችሁ፤ መግለጽ በማይቻልና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ብሎአችኋል፤” — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥8 (አዲሱ መ.ት) I think your question is about ስዕል bro don't be follish look ሰው ለማመን እንዲመቸው ነው እንደዛ ሚያደርገው because flesh is ideal for spiritual things.
Jun 19, 2024