ሰላም እንዴ ናችሁ ወደ ጥያቄዬ ልግባና am protestant እና የሆነ ልጅ አልቼ ልጁ ቸርች ሲያስመልክ ነበር ያየዉት እና መንፈሳዊ ህይወቱ በጣም ሳበኝ ዉበቱም ምንም የማይወጣለት ነዉ አንድ ከአከባቢ አይደለንም ግን እንደ አጋጣሚ የምንገናኝበት መንገድ አይጠፋም ሰሞኑን ተከታታይ አይቼዉ ነበር እና ስለ እሱ ማሰብ ማቆም ከበደኝ የሆነ followship group አላቸዉ እና የማዉቀዉ ልጅ ስለነበር add እንዲያረገኝ ጠየኩት add አረገኝ ከዛ የልጁን አካዉንት አገኘዉት እና ላወራዉ ብዬ ፈራዉ ልጁ relationship ዉስጥ ያለ መሰለኝ ከሆነች ልጅ ጋር ተከታታይ አየዋለሁ ብቻ ግራ ገባኝ የአይን ፍቅር ነዉ እረሰዋለዉ ብልም ልረሳዉ አልቻልኩም ብዙ ጊዜ ፎቶዎቹን ማየት ጀመርኩ ልጁ በእድሜ ከእኔ የተወሰነ ይበልጣል እና ምን ትመክሩኛላችሁ 🥺 pls ስርአት ባለዉ መንገድ መልሱልኝ🙏🙏
Jun 08, 2024ሲያመልክ😭
Jun 08, 2024