#education
ሰላም የphysics ድግሪ አለኝ እና master በAstronomy ወይ በastrophysics መማር እፈልጋለው።የት university ነው የሚሰጡት? እና ደግሞ የWeekend program ነገር ይኖር ይሆን እንዴ?
Jun 08, 20242 engagements
ሰላም የphysics ድግሪ አለኝ እና master በAstronomy ወይ በastrophysics መማር እፈልጋለው።የት university ነው የሚሰጡት? እና ደግሞ የWeekend program ነገር ይኖር ይሆን እንዴ?
Jun 08, 2024Physics እራሱ ማግኘትህ እንደው
Jun 08, 2024How did you identify your interest in astronomy? High school lay min mehon endemifelig tawki neber?
Jun 08, 2024