#personal
ሰላም ጓደኞቼ!! ከምታስቡት በላይ ደህነት ሊበላኝ ነው!! AAU fresh ተማሪ ነኝ:: ቤተሰብ ምንም አይረዳኝም ፤ በችግር ነው እየተማርኩ ያለሁት😐 እና ቅዳሜ እና እሑድ ምን ልሞክር ??እባካችሁ ልምድ ያላችሁ ልጆች የሆነ ነገር በሉኝ እስቲ 🙏
Jun 08, 20245 engagements
ሰላም ጓደኞቼ!! ከምታስቡት በላይ ደህነት ሊበላኝ ነው!! AAU fresh ተማሪ ነኝ:: ቤተሰብ ምንም አይረዳኝም ፤ በችግር ነው እየተማርኩ ያለሁት😐 እና ቅዳሜ እና እሑድ ምን ልሞክር ??እባካችሁ ልምድ ያላችሁ ልጆች የሆነ ነገር በሉኝ እስቲ 🙏
Jun 08, 2024Tutor ነገር ፈልግ
Jun 08, 2024Tsega_16
Jun 13, 2024Bzu Tutorial Agentoch alu ena esun mokr kfyawm letemari betam tru new
Jun 08, 2024If u wanna work tutoring... There is kelem tutor finder channel u can look for some from that
Jun 08, 2024አልፋ ቢዝነስ ለምን አትሞክርም🤔
Jun 08, 2024