hello guys በምን ተስፋ ነው እየኖራቹ ያላቹት እስኪ ንገሩኝ😣በቃ አካባቢዬ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ ህይወት ዝም ብለው ለወራት፣ለአመታት ይኖራሉ እኔ ግን በቃ ምኑም መኖር እያስደሰተኝ አደለም ምክንያቱም በቃ ፊለፊቴ ጨለማ ነው ሚታየኝ በዚች ሀገር 1 ሚያልፍልኝ ነገር እንደሌለ አውቃለው በቃ አመቱን ሙሉ ለድህነቴ ቤተሰቤን ስወቅስ ተደብቄ ቆየው ሰሞኑን ግን ሳስበው የኔ በህይወት መቆየት እና መኖር ቡሀላ ልጄ እኔ ወላጆቼን እንዳረኩት እሱም ሲረግመኝ እና ሲወቅሰኝ እንዲኖር አልፈልግም።በየጊዜው ቤተሰብ ተስፋ ይሰጠኛል ግን ሳምንት ብትቆይልኝ ነው ያቺ ተስፋ ከዛ ቡሀላ ምርርርር ይለኛል። ሰሞኑንም አንዱ ጓደኛችን ራሱን ሰቅሎ አጠፋ እሱም ከኔ የተሻለ ህይወት ነበር ሚኖረው😔 እና በቃ ኢሄን እሄን ሳይ እኔ እያለው እሱ እንዲ ከሆነ ምን ሰራለው እንደሱ ለምን አላረግም ወደፊትም የቤተሰብ እና የልጅ ሸክም ከምሆን ከአሁኑ ለምን አልሄድም ብዬ ኘው ሙሉውን ቀን ማስበው።አው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ በየቱም በኩል ተስፋ የለኝም ፀሎትም ምንም አትበሉኝ በቃ ምን ላርግ ሁሉም ሰው matrix ውስጥ መኖር ተመችቶታል እኔ ብቻ ነኝ የመረረኝ እና በቃ ምን ላርግ እኔ ሀሳቤ ወር ቆይቼም ቢሆን ጓደኛዬን መቀላቀል ነው ሌላ ምንም አማራጭ የለኝም😞 እርዱኝ:(
Jun 07, 2024እስቲ እንጦጦ ኪዳነምህረት ሂድና እዛ የምትፈልገውን ወይም የሚሰማህን ተናገር እኔም አንተ ያለህበት ሁኔታ ውስጥ ነበርኩኝ ኪዳነምህረት ናት ያወጣችኝ የሚጠቅምህ ይመስለኛል
Jun 08, 2024