#business
ሰላም ቤተሰብ አንደ ነገር ላስቸገራቹህ መጥቻለሁ እኔ የ ድሬደዋ ዩንቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እደሚታወቀዉ ክላስ ጨርሰናል እና ወደ ቤተሰብ መህድ አልችልም መንገድ ስለተዘጋ ድሬደዋ ሆኜ ሰራ መሰራት እፈልጋለሁ የሚሰራ ወይም ሰራ የማገኝበትን መንገድ ብትተባበሮኝ ለቀና መልሳቸህ አመሰግናለሁ ።🙏🙏
Jun 07, 20242 engagements
ሰላም ቤተሰብ አንደ ነገር ላስቸገራቹህ መጥቻለሁ እኔ የ ድሬደዋ ዩንቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እደሚታወቀዉ ክላስ ጨርሰናል እና ወደ ቤተሰብ መህድ አልችልም መንገድ ስለተዘጋ ድሬደዋ ሆኜ ሰራ መሰራት እፈልጋለሁ የሚሰራ ወይም ሰራ የማገኝበትን መንገድ ብትተባበሮኝ ለቀና መልሳቸህ አመሰግናለሁ ።🙏🙏
Jun 07, 2024አወቀ nbr melw ስምህ 😭😂ድንቄም ....anyways ጫት እና ቦንዳ እድለኛ ከሆንክ controband .....
Jun 08, 2024ይቅርታ🙄 መንገድ ዝግ ነው እንዴ??
Jun 08, 2024