#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ? የሆነ ልጅ አለ እና የሚሰራው እኔ ከምሰራበት ቦታ አጠገብ ነው እና አንዳንዴ እነሱ መስሪያ ቤት እሄዳለሁ ያወኩትም ስሄድ አይቼው ነው እና እየቆየ ሲመጣ በጣም ወደድኩት ሁሌም ሲሄድ አየዋለሁ ከሆነ ጊዜ በኋላ እሱም ማየት ጀመረ። ሳየው ይዞራል ተደብቆ ነው የሚያየኝ ግን ላዋራው ስሞክር በደምብ አያወራኝም ከሌሎች ሰዎች ጋር ግን በደምብ ነው የሚያወራው ቆይ እንዴት መቅረብ እችላለሁ ወይስ ይሄ ነገር ምቾት እየሰጠው አይደለም?
Jun 07, 202412 engagements