#personal
የምቀርባት፣ ሚስጥሯን የተካፈልኳት ጓደኛዬ የሚቀጥለው ሳምንት ወደ ውጪ ልትሄድ እንደሆነ ነገረችኝ። በጣም ከፍቶኛል ግን ቢያንስ የሆነ የማይረሳ ነገር ልሰጣት አስቤያለው። ያው ተማሪ ነኝ ስለዚህ 100-200 ብር ባለው ትንሽዬ የማይረሳ አሪፍ ነገር ምን ልስጣት? በማርያም እርዱኝ። እርዳታችሁ ያስፈልገኛል።
Jun 06, 202410 engagements
የምቀርባት፣ ሚስጥሯን የተካፈልኳት ጓደኛዬ የሚቀጥለው ሳምንት ወደ ውጪ ልትሄድ እንደሆነ ነገረችኝ። በጣም ከፍቶኛል ግን ቢያንስ የሆነ የማይረሳ ነገር ልሰጣት አስቤያለው። ያው ተማሪ ነኝ ስለዚህ 100-200 ብር ባለው ትንሽዬ የማይረሳ አሪፍ ነገር ምን ልስጣት? በማርያም እርዱኝ። እርዳታችሁ ያስፈልገኛል።
Jun 06, 2024የማርያምን ስዕለ አድኖ😊
Jun 07, 2024ስዕለ አድኖ ስጫት የኪዳነምህረትን
Jun 07, 2024Send me your account number
Jun 07, 2024Mn endehone balakim hule emitayewn neger gizalat
Jun 07, 2024Dm @Blu_ish
Jun 07, 2024Yetselot metsehaf or meskel art maseratim tchiyalesh gwadegna alegn mesil indemirchash arige yene ehit
Jun 07, 2024Be 200 birr smua yetetsafebet ye epoxy Keychain aserilat Hul gize abruat slemihon arif mastawesha yimeslegnal
Jun 07, 2024Eske 200 balew arif gift @isaac111
Jun 07, 2024