Urgent ሠላም ለእናንተ ይሁን አንድ ጥያቄ ነበረኝ በዘርፉ እውቀት ያላቹ ወንድም እህቶቼ መልስ መልሱኝ ። ጥያቄዬ ፀበል መጠመቅ ጀምሬ ነበር እና ዛሬ አምስተኛ ቀኔ ነበር የሚሆነው ግን ትላንት ማታ አካባቢ ማለት ወደ ለሊት ለይ ከእንቅልፌ ስነቃ ህልመ ለሊት እንዳጋጠመኝ ተመለከትኩኝ እና ፀበሉን አልሄድኩም እና ዛሬ እራሴን አጸዳድቼ ነገ ፀበሉን መቀጠል እችላለሁ ? ሌላኛው ጥያቄዬ ደሞ ፀሎትስ መጸለይ እችላለሁ ።
Jun 06, 2024ጸሎት መጸለይ ይቻላል ወንድሜ ጸበሉን ደግሞ እዛው የሚያገለግሉ አባቶችን ጠይቅ
Jun 06, 2024