Hello fkregaye cheat endargechbige ngerchige ena btamm kochtutal forgive larg ena break up enarg weyis enketil gra gebtoige nw
Jun 06, 2024ብርዝና ሰው ሂወትህ ላይ እንዲወስን አታድርግ just አምነህ መቀጠል ከፈለክ መንገዱ ያንተ ነው ካልሆነ ለልጆችህ የምትፈልጋት አይነት እናት ማትሆን ከሆነ ተዋት warning ⚠️ :የውቅያኖሱን ጨዋማነት ለማወቅ ግዴታ ሙሉ ጠጥተን መጨረስ የለብንም እና ልብህን አዳምጥ ይመችህ🙏👍
Jun 06, 2024