Out of the 14 versions of quran which one is the most used and before the 1924 cairo edition which one was commonly used
Jun 06, 2024Bro got confused and tries others to join him 😂
Jun 06, 2024Out of the 14 versions of quran which one is the most used and before the 1924 cairo edition which one was commonly used
Jun 06, 2024Bro got confused and tries others to join him 😂
Jun 06, 2024There is no even 2 version of quran, there's a single version of quran.
Jun 06, 2024የኡስታዝ ወሂድን ከላይ ለጥፎልሃል ሰናፍጭ የሆነ ሰው ነው ለሚሽነሪ ፈረሶች ስታስነጥስ ታድራለህ😂
Jun 06, 2024what did he say???? VERSIONS??? QURAN?
Jun 06, 2024100,000 muslims leave islam yearly, why because they got internet access and are smart enough not to worship a pedophile, a pagan worshiper(Al-lat, al uzza and manat) a person who can sleep with his sister and a child DAMN what a roll model to follow💀 14 versions 1. Nafi‘ al-Madani (from Medina) - Narrated by: Warsh, Qalun 2. Ibn Kathir al-Makki (from Mecca) - Narrated by: Al-Bazzi, Qunbul 3. Abu 'Amr ibn al-'Ala' al-Basri (from Basra) - Narrated by: Al-Duri, Al-Susi 4. Ibn 'Amir ad-Dimashqi (from Damascus) - Narrated by: Hisham, Ibn Dhakwan 5. ‘Asim ibn Abi al-Najud (from Kufa) - Narrated by: Hafs, Shu'bah 6. Hamzah az-Zaiyyat (from Kufa) - Narrated by: Khalaf, Khallad 7. Al-Kisai (from Kufa) - Narrated by: Al-Duri, Abu al-Harith 8. Abu Ja'far al-Madani (from Medina) - Narrated by: Isa ibn Wardan, Sulayman ibn Jammaz 9. Ya'qub al-Hadrami (from Basra) - Narrated by: Ruways, Rawh 10. Khalaf al-Bazzar (from Baghdad) - Narrated by: Ishaq, Idris ### The Four Lesser-Known Qira'at: 11. Ibn Muhaisin al-Makki (from Mecca) - Narrated by: Unspecified (less commonly documented) 12. Al-Yazidi (from Basra) - Narrated by: Unspecified (less commonly documented) 13. Al-A'mash (from Kufa) - Narrated by: Unspecified (less commonly documented) 14. Al-Hasan al-Basri (from Basra) - Narrated by: Unspecified (less commonly documented)
Jun 06, 2024Quran??? 😑
Jun 06, 2024እውነት አላህ የቁርኣን ጠባቂ ነው ተብሏልን? The Islamic Dilemma ሙስሊሞች ከሚያነሱት ሙግቶች አንዱ፣ ቀጥሎ ያለው ነው: "መፅሐፍ ቅዱስ የተበረዘው ሰዎች ጠባቂዎቹ ስለተባሉ ሲሆን የቁርአን ጠባቂ ግን አላህ ነው ተብሏል።" የሚጠቅሱትም ሱራ ይሄ ነው: ሱራ 15:9 إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَ እኛ "ቁርኣንን" እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ ነገር ግን እዚህ ላይ "ቁራኣን" ተብሎ የተተረጎመው - "አል-ዚክራ" የሚል ቃል እንጂ ቁርአን አይደለም ዚክር- ማለት "reminder- ማስታወሻ፣ admonition- ምክር" ማለት ነው። ታድያ መፅሐፍ ቅዱስ ዚክር አልተባለምን? መልሱ ተብሏል ነው። ሱራ 21:48 وَلَقَدْ آتَيْنَا مُوسَىٰ وَهَارُونَ الْفُرْقَانَ وَضِيَاءً وَذِكْرًا لِّلْمُتَّقِينَ ለሙሳና ለሃሩንም እውነትንና ውሸትን የሚለይን ብርሃንንም ለጥንቁቆችም መገሰጫን (ወዚክራ) በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ ሱራ 16:43 وَمَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ إِلَّا رِجَالًا نُّوحِي إِلَيْهِمْ ۚ فَاسْأَلُوا أَهْلَ #الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ ከአንተም በፊት ወደእነሱ ወሕይን (ራእይን) የምናወርድላቸውን ሰዎችን እንጂ ሌላን አልላክንም፡፡ የማታውቁም ብትኾኑ #የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡ በዚህ ክፍል ላይ أَهْل الذِّكْرِ (አህላል-ዚክሪ) የሚለውን- የዕውቀትን ባለቤቶች ብለው ተርጉሞውታል። ኢብኑ ከሢር ግን በተፍሲራቸው አህለል ዚክር ማለት "the people of the previous Books" " የቀድሞ መጽሓፍት ባለቤቶች" ማለት እንደሆነ አስቀምጧል ። ስለዚህ ለሙሴ የወረደውና ከቁርኣን በፊት የወረዱት መፅሓፍት "ዚክር" ከሆኑ፣ ሙግቱ ቀጥሎ ያለው ይሆናል: 1- አላህ ዚክሩን ያወረድነው እኛው ነን፣ እኛው ጠባቂዎቹ ነን ካለ እና ተውራት ዚክር ከሆነ፣ ተውራት ተበርዟል ካልን አላህ ውሸታም መሆኑ ነው። ምክኒያቱም አልጠበቀውማ። 2- አይ፣ ተውራት አልተበረዘም ከተባለም፣ አላህ ውሸታም ይሆናል። ምክኒያቱም ፔንታቱክ የምንላቸው ወይም "ተውራት" ውስጥ እግዚአብሔር ያስተማረው የቁርአን ተቃራኒ ናቸው። ለምሳሌ: ዘጸአት 4 23 እስራኤል የበኵር ልጄ ነው፤ ይገዛልኝ ዘንድ ልጄን ልቀቅ አልሁህ፤ አንተም ትለቅቀው ዘንድ እንቢ አልህ፤ እነሆ እኔ የበኵር ልጅህን እገድላለሁ ትለዋለህ። እንደ ቁርአን ትምህርት ግን አላህ ባሪያ እንጂ ልጅ የለውም! 3- አይ፣ ኦሪት ከተውራት ይለያል አልተጠበቀም ወይም አሁን ላይ ተውራት ጠፍቷል ከተባለም፣ አላህ መጀመሪያ ያወረደውን ዚክር አሁንም መጠበቅ አልቻለም ማለት ነው። https://t.me/TheTriune https://t.me/Jesuscrucified https://t.me/ewnetlehulu
Jun 07, 2024በነገራችን ላይ ዮሐንስ 10:30 ላይ "እኔ እና አብ አንድ ነን" የሚለውን ሙስሊሞች ግሪኩን ሲጠቃቅሱት እያየሁ ነው። heis, hen, mia የሚለውን ትርጉም ሲሰጡት አይቻለው። የአላማ አንድነት፣ የህላዌ አንድነት...ምናምን። እንዲህ አይነት ትርጉም በአጭሩ በዘመናዊው ቋንቋ "ሳክስ" ይባላል።😊 ከዬትኛውም ተአማኒ ግሪክ ኤግዝጄስስ ሙግትህን ማስደገፍ አትችልም። እነኚህ ቃላቶች ትርጉማቸው "አንድ" ማለት ሲሆን በግሪክ ግራማቲካል ፆታ ብቻ ነው የሚለያቸው። እሱም እንደ adjective ከመጡ ከሚገልፁት ባለቤት ጋር ለመስማማት ነው፣ except in few exceptions። አንዱ እንዲህ አይነት exception ምሳሌ፣ እራሱ ዮሐንስ 10:30 ነው። በዚህ ክፍል ላይ፣ ግሪኩ "ኤጎ ካይ ሆ ፓቴር #ሄን ኤስሜን" ይላል። 'ኤጎ' ማለት እኔ ሲሆን 'ፓቴር' ማለት ደግሞ አብ ማለት ነው። ሁለቱም masculine gender ናቸው። ስለዚህ፣ በኖርማል ግራማቲካል ሕግ ቀጥሎ መምጣት የነበረበት "ሄስ"(masculine) እንጂ "ሄን"(neuter) መሆን አልነበረበትም። ነገር ግን፣ እንደ ታላቁ ስኮላር ሮበርትሰን "Word pictures of the NT" ፣ #ሄን የተጠቀመበት ምክንያት አብ እና ወልድ አንድ አካል አለመሆናቸውን ለማሳየት እና እንዲያውም በEssence አንድ መሆናቸውን ለማሳየት እንደሆነ ፅፏል። ዮሓኒስ ደግሞ ቴዎሎጂካል መልዕክቱን ለማስረዳት፣ አንዳንዴ የሰዋ ሰው ህጎችን እንደሚጠመዝዝ የታወቀ ነው። ለምሳሌ፣ Dr. T.Cowden Laughling በ1902 የPHD dissertationኑን በራዕይ መፅሃፍ ውስጥ ዮሓኒስ እንዴት አድርጎ ግራመር እንደተጠቀመ የሚያጠና The Solecism of the Apocalypse ብሎ የፃፈውን ደስ የሚል ጥናት ማየት ይቻላል። @Jesuscrucified @Jesuscrucified
Jun 07, 2024https://t.me/ewnetlehulu https://t.me/Jesuscrucified https://t.me/TheTriune esti enesin channel eyachew
Jun 07, 2024Frjidu nw yalew😂😂😂😂
Jun 06, 2024እውነት አላህ የቁርኣን ጠባቂ ነው ተብሏልን? The Islamic Dilemma ሙስሊሞች ከሚያነሱት ሙግቶች አንዱ፣ ቀጥሎ ያለው ነው: "መፅሐፍ ቅዱስ የተበረዘው ሰዎች ጠባቂዎቹ ስለተባሉ ሲሆን የቁርአን ጠባቂ ግን አላህ ነው ተብሏል።" የሚጠቅሱትም ሱራ ይሄ ነው: ሱራ 15:9 إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَ እኛ "ቁርኣንን" እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ ነገር ግን እዚህ ላይ "ቁራኣን" ተብሎ የተተረጎመው - "አል-ዚክራ" የሚል ቃል እንጂ ቁርአን አይደለም ዚክር- ማለት "reminder- ማስታወሻ፣ admonition- ምክር" ማለት ነው። ታድያ መፅሐፍ ቅዱስ ዚክር አልተባለምን? መልሱ ተብሏል ነው። ሱራ 21:48 وَلَقَدْ آتَيْنَا مُوسَىٰ وَهَارُونَ الْفُرْقَانَ وَضِيَاءً وَذِكْرًا لِّلْمُتَّقِينَ ለሙሳና ለሃሩንም እውነትንና ውሸትን የሚለይን ብርሃንንም ለጥንቁቆችም መገሰጫን (ወዚክራ) በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ ሱራ 16:43 وَمَا أَرْسَلْنَا مِن قَبْلِكَ إِلَّا رِجَالًا نُّوحِي إِلَيْهِمْ ۚ فَاسْأَلُوا أَهْلَ #الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ ከአንተም በፊት ወደእነሱ ወሕይን (ራእይን) የምናወርድላቸውን ሰዎችን እንጂ ሌላን አልላክንም፡፡ የማታውቁም ብትኾኑ #የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡ በዚህ ክፍል ላይ أَهْل الذِّكْرِ (አህላል-ዚክሪ) የሚለውን- የዕውቀትን ባለቤቶች ብለው ተርጉሞውታል። ኢብኑ ከሢር ግን በተፍሲራቸው አህለል ዚክር ማለት "the people of the previous Books" " የቀድሞ መጽሓፍት ባለቤቶች" ማለት እንደሆነ አስቀምጧል ። ስለዚህ ለሙሴ የወረደውና ከቁርኣን በፊት የወረዱት መፅሓፍት "ዚክር" ከሆኑ፣ ሙግቱ ቀጥሎ ያለው ይሆናል: 1- አላህ ዚክሩን ያወረድነው እኛው ነን፣ እኛው ጠባቂዎቹ ነን ካለ እና ተውራት ዚክር ከሆነ፣ ተውራት ተበርዟል ካልን አላህ ውሸታም መሆኑ ነው። ምክኒያቱም አልጠበቀውማ። 2- አይ፣ ተውራት አልተበረዘም ከተባለም፣ አላህ ውሸታም ይሆናል። ምክኒያቱም ፔንታቱክ የምንላቸው ወይም "ተውራት" ውስጥ እግዚአብሔር ያስተማረው የቁርአን ተቃራኒ ናቸው። ለምሳሌ: ዘጸአት 4 23 እስራኤል የበኵር ልጄ ነው፤ ይገዛልኝ ዘንድ ልጄን ልቀቅ አልሁህ፤ አንተም ትለቅቀው ዘንድ እንቢ አልህ፤ እነሆ እኔ የበኵር ልጅህን እገድላለሁ ትለዋለህ። እንደ ቁርአን ትምህርት ግን አላህ ባሪያ እንጂ ልጅ የለውም! 3- አይ፣ ኦሪት ከተውራት ይለያል አልተጠበቀም ወይም አሁን ላይ ተውራት ጠፍቷል ከተባለም፣ አላህ መጀመሪያ ያወረደውን ዚክር አሁንም መጠበቅ አልቻለም ማለት ነው። https://t.me/TheTriune https://t.me/Jesuscrucified https://t.me/ewnetlehulu
Jun 07, 2024Pasterochachu yalnegeruwachu ena yewashuwachu gn mnalbat enesum ayawkum “እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም #እንደ #ሥራው #መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።” — ራእይ 22፥12 Hulum besraw nw midagnew👍
Jun 06, 2024“ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?” — ዘኍልቁ 23፥19 Habibi iyesus nebiy nw🥰
Jun 06, 2024fetari/God inda ye sew lij shint wys Unine mewetabet bota yemetal bilachu metasibut 🙄 god ba vagina yemetal bilachu indet tasibalachu? Biyans la god kbr yenurachu , ka shint ga ekul hone ba vagina memtat la god tegebi new?? Ba vagina memtat esun yemetinal ? Fetari hono ka fetrat endet yeweledal? God/Allah, the Eternal Refuge. He neither begets nor is born, Nor is there to Him any equivalent."
Jun 06, 202414 nw yalkew😂😂😂 Bible 30ሺ 3*10³😂😂😂😂
Jun 06, 2024Asleksihalew aba endi chawat ykrbh gudatu lantew nw muslimochn ashemakikalew bleh bzu tmhrt tgegnbetaleh ena wd kristiyan wegenoche kelay yalewn anbibut🥰🥰🙏
Jun 06, 2024እየሱስ ነቢይ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
Jun 06, 2024ጳውሎስ VS ኢየሱስ ጳውሎስ ኢየሱስ በህልሜ ተገልጦልኛል በሚል ተረት ተነስቶ ራሱ ራሱን የኢየሱስ ሐዋርያ ያደረገ ሰው ነው። ይህም ብቻ ሳይሆን ከዋነኞቹ ሐዋርያት ""በምንም አላንስም"" ብሎ ራሱን ከሐዋርያት ጋር እኩል አድርጎ የተነሳ ሰው ነው። ሆኖም ግን ጳውሎስ በብዙ ነገር ከእግዚአብሔር ሆነ ከኢየሱስ ጋር ክፉኛ ይጋጫል። እስቲ ዛሬ ከእነዚህ ተቃርኖዎች ውስጥ አንዱን እንመልከት። ፨፦ኢየሱስ ሲያስተምር እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም ብሎ ተናግሯል። “እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።” — ማቴዎስ 5፥17 ____ ፨፦ጳውሎስ ደግሞ ይህን የኢየሱስን ንግግር በመቃረን ኢየሱስ ሕግን ሽሯል ይለናል። “ሕግንም፣ ከትእዛዛቱና ከሥርዐቱ ጋር በሥጋው ""ሻረ""። ዐላማውም ከሁለቱ አንድን አዲስ ሰው በራሱ ፈጥሮ ሰላምን ለማድረግ ነው።” — ኤፌሶን 2፥15 (አዲሱ መ.ት) ተመልከቱ እንግዲህ ኢየሱስ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም እያለ ጳውሎስ ደግሞ No No ሕግጋቱ ተሽሯል ይለናል። :-የማንን ንግግር እንስማ? የኢየሱስን ወይስ የጳውሎስን? ✍🏻 ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ። https://t.me/kNDk0
Jun 06, 2024""ገሀነም የተፈረደበት ኢየሱስ""። :-"እንደ መጽሐፍ ቅዱስ አባባል "ኢየሱስ የገሀነም" ነው። :-እንዴት ካላችሁ ተከተሉኝ ላሳያችሁ📯 «እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።» (ማቴ 5:22) በዚህ አንቀጽ ኢየሱስ እንደሚነግረን ደንቆሮ ብሎ የሚሳደብ የገሃነብ ፍርድ ይገባዋል። በሌላ ቦታ ግን እራሱ ኢየሱስ ይህንን ስድብ ሲጠቀም እንመለከታለን። «እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? ወርቁ ነውን? ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ?» (ማቴ 23:17) ተጨማሪ፡- «እናንት ደንቆሮዎች፥ የውጭውን የፈጠረ የውስጡን ደግሞ አልፈጠረምን?» (ሉቃ 11:40) ጥያቄው፦ ኢየሱስ ከራሱ ንግግር ጋር እንዴት ይጋጫል? ደግሞስ በኢየሱስ አገላለጽ መሰረት በመሳደቡ ምክንያት ኢየሱስ በራሱ የገሀነብ ፍርድ ይገባዋል ሊባል ይሆን?
Jun 06, 2024እየሱስ ሰው ነው ደሞ ተገርዙዋል አግብቱዋል🤭
Jun 06, 2024የዮሐንስ ወንጌል 5 : 30 #እኔ #ከራሴ #አንዳች #ላደርግ #አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ #የላከኝን #ፈቃድ #እንጂ #ፈቃዴን አልሻምና። Iyesus sw nw🥰🥰🥰
Jun 06, 2024ሰውን ሚመታ ፈፅሞ #ይገደል። (ኦሪት ዘፀአት 21:12) በሠርጓ ምሽት ድንግል ያልሆነችዋ ሴት #ትገደል (ዘዳግም 22:21) አባቱን ወይም እናቱን የሚመታ #ይገደል። (ዘፀአት 21:15) የእግዜርን ቃል ማይፈልግ #ይገደል (ዜና ካል 15:13) አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ #ይገደል። (ዘፀአት 21:17) ጥፋተኛ በሬ ከባለቤቱ ጋር #ይገደል። (ኦሪት ዘፀአት 21:29) ከእንስሳ ጋር የሚረክስ ፈጽሞ #ይገደል። (ኦሪት ዘፀአት 22:19) የሚያረክስ ሰው ሁሉ ፈጽሞ #ይገደል (ኦሪት ዘፀአት 31:14) በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ #ይገደል። (ኦሪት ዘፀአት 31:15) መተተኛ #ይገደል (ዘፍጥረት 22:18) አመንዝራ #ይገደል (ዘለዋውያን 20:10) ጠንቋዋይ #ይገደል (ዘለዋውያን 20:27) ተሳዳቢ #ይገደል (ዘለዋውያን 24:14) ሐሰተኛ ነብይ #ይገደል (ዘካርያስ 13:3) ሌባ #ይገደል። (ኦሪት ዘፀአት 21:16) በትእዛዝህ የሚያምፅ ሁሉ #ይገደል። (ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:8 ) የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው #ይገደል (ዕብራውያን 10:28) አመንዝራውና አመንዝራይቱ ፈጽመው #ይገደሉ። (ዘለዋውያን 20:10) ማናቸውም ሰው ከእንስሳ ጋር ቢገናኝ ፈጽሞ #ይገደል፤ እንስሳይቱንም #ግደሉአት። (ዘለዋውያን 20:15) ሰውንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ፈጽሞ #ይገደል።(ዘለዋውያን 24:17) በሁለት ወይም በሦስት ምስክሮች አፍ ሞት የሚገባው #ይገደል።(ኦሪት ዘዳግም 17:6) በእስራኤልም ዘንድ በደል ሚያረግ ሁሉ #በእሳት_ይቃጠል። (ኢያሱ ወልደ ነዌ 7:15) እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ #በደም ይነጻል፥ #ደምም_ሳይፈስ ስርየት የለም።(ዕብራውያን 9:22) እግዚአብሔር #ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥(ዘፀአት 15:3) አንተ የእግዚአብሔር #ሰይፍ ሆይ፥ ዝም የማትለው እስከ መቼ ነው?ወደ #ሰገባህ ግባ ጸጥ ብለህም ዕረፍ። (ኤርምያስ 47:6) እኔ እግዚአብሔር #አልለወጥም፤ (ሚልኪያ 3:6))
Jun 06, 2024የክርስቲያኖች እግዚአብሔር እና እየሱስ አንድ አይደሉም። ምክንያቱ ለምሳሌ ያክል 1. እግዚአብሄር ሰው አይደለም። “ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?” — ዘኍልቁ 23፥19 💍 እየሱስ ግን ሰው ነበረ “ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሔር የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም።” — ዮሐንስ 8፥40 “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤” — ሐዋርያት 2፥22 2.እግዚአብሔር አይደክምም .“አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።” — ኢሳይያስ 40፥28 💍 እየሱስ ግን ይደክማል “በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ።” — ዮሐንስ 4፥6 3.እግዚአብሔር አይተኛም። “እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።” — መዝሙር 121፥4 💍 እየሱስ ይተኛ ነበር። “እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት።” — ማርቆስ 4፥38 4. እግዚአብሔር አይሞትም እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥16 💍 እየሱስ እኛ ሙስሊሞች ዘንድ ቂያማ ሲቀርብ ይሞታል ክርስቲያኖች ዘንድም ተሰቅሎ ሞቷል 5. እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው። “አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።” — 1ኛ ሳሙኤል 2፥3 💍 እየሱስ የምፅአት ቀን ሰዐቲቷ መቼ እንደሆነች አያውቅም ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።” — ማቴዎስ 24፥36 ማቴዎስ 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። ¹⁹ በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና፦ ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች። 💍 እየሱስ ፍሬ አላት ወይስ የላትም አላወቀም ነበር። ስለዚህ የሚደክም የሚተኛ ሁሉን ቻይ እና ሁለን አዋቂ ያልሆነን እየሱስ ከማምለክ ሁሉን ቻይ እና አዋቂ የማይተኛ የማይደክም የእየሱስ አምላክን ወደ ሚመለክበት የነቢያት ሃይማኖት እስልምና ጥሪያችን ነው። እየሱስ በራበራሲሱ አንደበት አምላክ ነኝ አላለም በተቃራኒው በቁርአን ለይ በአንደበቱ ነብይ ነኝ ብሎ ተናግሯል (مريم), : 30 قَالَ إِنِّى عَبْدُ ٱللَّهِ ءَاتَىٰنِىَ ٱلْكِتَٰبَ وَجَعَلَنِى نَبِيًّا (ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡»
Jun 06, 2024የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ከቁጥር 8_10 8."ደግሞ ዲያብሎስ እጅግ ረዥም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ፦ ማን?ዲያብሎስ እና ምን አደረገ አምላክ እየሱስን ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው 9."ወድቀኽ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥኻለኹ አለው።" ♦️ዲያብልኦስ ለኔ ስግደክ የዓለምን መንግስታት ሁሉ እሰጥሀለው ሲል ዲያብሎስ ምን ማለቱ ነው? የዓለምን መንግስታት ከማን እጅ ነው ለማንስ ሊሰጥ እንደማሞኛ ሚጠቀምበት እየሱስ አምላክ ሆኖ ሳለ ዲያብሎስ የዓለምን መንግስት ለእየሱስ አምላክ ልስጥክ ብሎ ይጠይቀዋል ወይስ እየሱስ አምላክነቱ የዓለምን መንግስት አያካትትም ነበር? እንዴት ያለ መዳፈርስ ነው!?እንዴት እየሱስ አምላክ ሆኖ ሳለ ይሄን የሚያክል ወርደት ይታገሳል? አምላክ ሆኖ ሳለ ዳያቢሎስ ስገድልኝ ብሎት ይጠይቀዋል?ዐይን ላለው ይሄ በቂው እኮ ነው። ♦️እና እውን እየሱስ አምላክ ነውን?🙄 10."ያን ጊዜ ኢየሱስ፦ሒድ፥አንተ ሰይጣን ለጌታኽ ለአምላክኽ ስገድ ርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፏልና፥አለው።" በቅድሙ አንቀፅ 9 ማቼስ እያየየን ጌታ አምላክ እየሱስ ነው አንልም እየሱስ ለእርሱ ሊሰግድ አይቻልም እና! ደግሞ ለጌታ አምላክክ ብቻ ስገድ ተብሉዋል እናማ አንተ ዲያቢልኦስ ጌታ አምላኬ አደለክምና እኔ ላንተ አልሰግድም አለ ማን እየሱስ እየሱስ ላማን ብቻ ነው ስግደቱ ለጌታው አምላኩ የእየሱስ ጌታ አምላኩ ማነው? ስግደት ለሱ ብቻ የሚገባው?እናም አምላክነትም የሱ ብቻ የሆነው የእየሱስ ጌታ አምላክ??? እናም ሁላችንም ስግደታችን መሆን የሚገባው:--👉 «ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡ [ ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 162 ]👌
Jun 06, 2024“ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።” — ዘዳግም 23፥1
Jun 06, 2024እየሱስ በመሰቀሉ ዳንን ካላችሁ እንዳይሰቀል የፀለየው እንዳትድኑ ነው😁?
Jun 06, 2024