Tedi-27
#education
ሰው በተሰበሰበበት ፊት ቆሜ ማውራት እና ማብራሪያ መስጠት በጣም ነው የሚያስፈራኝ ምን እንደማደርግ አላውቅም። ብዙ ሞከርኩኝ ግን አልቻልኩም። ሀሳብ ካላችሁ ለኔ የሚረዳኝን ነገር ሼር ብታደርጉኝ ደስ ይለኛል።
Jun 06, 20244 engagements
ሰው በተሰበሰበበት ፊት ቆሜ ማውራት እና ማብራሪያ መስጠት በጣም ነው የሚያስፈራኝ ምን እንደማደርግ አላውቅም። ብዙ ሞከርኩኝ ግን አልቻልኩም። ሀሳብ ካላችሁ ለኔ የሚረዳኝን ነገር ሼር ብታደርጉኝ ደስ ይለኛል።
Jun 06, 2024Work on ur insecurities
Jun 06, 2024defar guadegna felgi/g enesu bergtegnnet yastemrukal/shal slayehut new
Jun 06, 2024Mestawot fit komeh/sh erasihin eyayesh telemamed
Jun 06, 2024The sup method🙏💀
Jun 06, 2024