ሰላም ጓዶች በኮምፒዩተር ሳይንስ ተመርቄያለው እና የራሴን ቢዝነስ ለመጀመር የ ማሽን ጥገና ከፍዬ ለ አጭር ጊዜ መማር እፈልጋለው እና ስልጠና የሚሰጥ ተቋም አዲስ አበባ ውስጥ የምታውቁት ካለ ጀባ በሉኝ ስልጠናው ትልልቅ የቢሮ ማሽኖችን መሆን አለበት ከ ስልክ ውጪ ለምሳሌ ፕሪንተር ኮፒ ማሽን ዴስክቶፕ ስካነር ላፕቶፕን ጨምሮ እና አትለፉኝ በትንሹ ጥገና እሞክራለው በዛው የተበላሸ ካላቹ ያላቹበት መጥቼ እጠግናለው Thank you fr your time 😎
Jun 05, 2024Satcom alachew meselegn man megenagna mulugeta building or google map lay phone number alachew check it
Jun 05, 2024