እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለው, ሆጵላስ ማለት የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን hopeless ማለት ነው:: ልጁ አየር ሲሆን ሆፕለስ ነው: ሲማር በተለይ አሁን ሆፕለስ ነው: ሲያገባ ኑሮው ሆፕለስ ነው: ለዚህ ነው አባቱ ሆፕለስ እያለ የሚያለማምደው::
Jun 05, 2024እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለው, ሆጵላስ ማለት የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን hopeless ማለት ነው:: ልጁ አየር ሲሆን ሆፕለስ ነው: ሲማር በተለይ አሁን ሆፕለስ ነው: ሲያገባ ኑሮው ሆፕለስ ነው: ለዚህ ነው አባቱ ሆፕለስ እያለ የሚያለማምደው::
Jun 05, 2024ይሀውልክ ይህ ቃል የተፈጠረበት አጋጣሚ አንድ ፈረንጅ በሀገራችን የድንጋይ ናዳ መንገድ ይዘጋበታል። ከኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ድንጋዩን ከዘጋው መንገድ ለማስወጣት አብሮ መግፋት ይጀምራል። እየገፋም "hopeless!" (ተስፋ የለሽ!) ይላል። ይህንን በሰሙት የአበሻይቱ ልጆች አማካኝነት "ሆጵላስ!" ማበረታቻ ሆና በቋንቋችን ውስጥ ተፈጠረች። ሆጵላስስስስስስስስ ደና ደሩ 💀💀💀
Jun 05, 2024Idk lijochen stachawetachew mitlew nw kef stadegachew
Jun 05, 2024Bro I love your answer😂
Jun 05, 2024Yehone AAE lay yale hopeless lj yemilew ababal new
Jun 05, 2024የኔን የአእምሮ ዉጤት ማእረጌን ያለ ፈቃዴ በአደባባይ ስላወጣክ ጉዳዪን በህግ ይዤዋለው ሆጵላስስስስስስስስስስስ
Jun 05, 2024Hopeless ተስፋ የለህም
Jun 05, 2024hoplasssssssss
Jun 05, 2024ሆጵላስስስስስስስ ነዋ ደሞ የሚላስ ነገር አደለም እረፉ
Jun 06, 2024ሆጵላስስ መልስለት እንጂ ሆጵላስስስ
Jun 05, 2024ሆ🫄 ላስ ከሚለው የመጣ ነው አለች ቀበሮ😉😜
Jun 05, 2024