philosopherr1226
#education
አምና Remedial የተማራችሁ🙏 ፈተና ደርስል already ልንፈተን ነው እና ለማጥናት እየሞከርኩ ነው ግን ሁሉንም ማዳረስ አልችልም ስለዚህ ፈተና ላይ የማይቀሩ unitኦችን ንገሩኝ 👉mathematics 👉Physics 👉Chemistry 👉Biology አመሰግናለሁ🙏❤️
Jun 05, 202421 engagements
አምና Remedial የተማራችሁ🙏 ፈተና ደርስል already ልንፈተን ነው እና ለማጥናት እየሞከርኩ ነው ግን ሁሉንም ማዳረስ አልችልም ስለዚህ ፈተና ላይ የማይቀሩ unitኦችን ንገሩኝ 👉mathematics 👉Physics 👉Chemistry 👉Biology አመሰግናለሁ🙏❤️
Jun 05, 2024ባዮሎጂ ስነ ተዋልዶ ሆጵላስስስስስስ
Jun 05, 2024እኔም እንዳንተው ነኝ ተኝቻለው እስካሁን ግን የአምና final exam yeremedial ሰራ ሰራ bitareg or youtube ላይ አለ miyaseru እነሱን ብታይ እኔ እንደዛ ነው እያደረኩ ያለውት
Jun 05, 2024@Lijseyfemd
Jun 05, 2024Maths 9&10 Geometry part 11 trig coordinate vector and statistics complexm... 12 curriculumachu tekeyrual meselegn gn yaw calculus is the main... Chemistry 9 stoicheometry 10 Organic 11 all Bio 9 and 10 chapter 3 11 chapter 5...lelawnm anbib kelal new... Phy kinematics and dynamics Electromagnetism...and do more questions.....that's all beka good luck
Jun 05, 2024