እናቴን በሞት ካጣኋት በኋላ ወንድነቴ የጠፋ ይመስለኛል....በጣም ደካማ ሆኛለሁ...ከመሬት ተነስቶ አልቅስ አልቅስ ይለኛል...ማንኛውም ሰው በሃይል የሆነ ነገር ከተናገረኝ እንባዬ ድቅን ይላል እንደ ህፄን ልጅ..አዕምሮዬ ነገሮችን ቶሎ ለመረዳት ያስቸግረዋል ...ፍዝዝ ያረገኛል...ነገሮችን መርሳት ጀምሬያለሁ በአጠቃላይ ህይወቴ ወደ ማይሆን አቅጣጫ እየሄደ እንደሆነ ይሰማኛል...እናቴ እንደዚህ ሆኜ ብታየኝ ደስ እንደማይላት አስብና እራሴን ለማጠንከር እሞክራለሁ ግን ምንም አይሳካልኝም ...ይህንን ሀሳቤን ለማንም ሶለማላወራ አዲስ የምተዋወቃቸው ሰዎች በባህሪዬ ሰነፍ ነው የምመስላቸው የሚያቁኝ ግን ያቁኛል...what shall i do?
Jun 04, 2024አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ሰው የምወደውን ሰው አቶ ነው የምኖረው መኖር እስኪያሰጠላ ደረሰ እኔም እናት የለኝም the same to አባቴ የከዳኝ ህይወት የጨለመችባት ልጅ ነኝ ግን ደሞ በህይወቴ ጤናማ ሆኝ መኖር ደሞ ያበርታኛል እናቴ ብትኖር እያልኩኝ ብዙ አመታትን ታመምኩኝ አሁንም በእናተ ናፈተ ናፍቆት ታማሚ ነኝ ሰለዝህ ሁሉም መሆን ስላለበት ይሆናል አንተ ጠንከር በል ወደ እራስህ ተመለሰ እራስህን ተንከባካቢ መጠንከር በል እናትህን አታሳዝና ብያን እናቴ መንፈሰዋ እያየኝ ነው በለህ አሰብ እና በእኔ እንደ መሆን እናቴ ፈትዋ ደም ለብሰዋል ብለህ አስብ ጠንከር በል አይዞህ 💪💪💪
Jun 05, 2024