ወንድማቹህ ነኝ👋 እንዴት ናችሁ ሶስት ነገሮች ያምታቱኛል🤯 ጥበብ🧠,ስልጣኔ🌎 እና ችሎታ😎 እናንተ ስለሶስቱም ያላችሁ አመለካከት🤔 ምን የመስላል አጋሩኝ🤗 የሶስቱ ልዩነታቸው አንድነታቸው ምንድን ነው ወይስ ሶስቱም አንድናቸው? . . . . . . ማዕበል ፈጠነ ሀሽማል❤️ በተሸኘ መፅሀፉ ላይ ስለ ስለጣኔ እና ሰለ ጥበብ ይህቺን ጥቅስ ብሎ ነበር - "ስልጣኔ መምሰል ነው፡፡ ጥበብ ግን ዘመኑን መቅደም እና መብለጥ ነው"፡፡ - ይላል እናንተስ?🤗
Jun 04, 2024ጥበብ እጆቻችንን ወይ አካላችንን ተጠቅመን የምንሰራው አስገራሚ ነገር ነው። ስልጣኔ ደግሞ የኑሮ ፣ ሁኔታ እና የአስተሳሰብ ስልጣኔ ነው። ችሎታ ደግሞ የመስራት አቅም ነው።
Jun 04, 2024