እኔ አሁን በጣም በጣም ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት እና( ከምታስቡት በላይ ) በሁሉም ነገር ጨልሞብኛል፤ካለሁበት የህይወት(ኑሮ) ደረጃ(in every aspect of my life) አንዳች ተስፋ የሚባል ነገር አይታየኝም እናም ስሄድም፣ስቀመጥም ስተኛም በጭንቀት ምክንያት እራሴን በጣም ያመኛል፣ይጨንቀኛል፣ድካም ይሰማኛል ውስጤ ሰላም ነስቶኛል፣እንቅልፍ አይወስደኝም፣መረጋጋት አቅቶኛል.... ...እና የምታውቁት የጭንቀት(የድብርት) እና የእንቅልፍ ሚያስተኛ effective የሆነ መድሀኒት (ባህላዊም ሊሆን ይችላል) ካለ እስኪ ንገሩኝ
Jun 04, 2024ወንድሜ መድሀኒት አያድንህም የበለጠ በሽታ ነው ሚሆንብህ ያለሱ መንቀሳቀስ እንትችል አድርጎ የባሰ ይጎዳሀል እኔ እዚህ ላይ እንደዚህ እንደዚህ ብዬ ልነግር እችላለሁ ግን በደንብ ሊረዳህ የሚችል ነገር ልጠቁምህ youtube lay memihir tesfaye abera yemil page ale ena eza lay getemegn mil program alew endate aynet kantem yebase chigr yalebache sewoch yegetemachewin ena mefthewin yeminagern new ena endemiredah ergtegna negn endi ayhonm minamin satl amrohn kefteh yetwesenutn lemayet mokr biyan andu getemegn lay yanten hiwet tagegnwaleh
Jun 04, 2024