#health
ሰላም ቤተሰብ mother ስኳር አለባት insulin ጀምራለች ena ሰውነቷ በጣም እየቀነሰ ነው እና ምን አይነት አመጋገብ ነው ስኳሩን ሳይጨምር ሰውነቷን ሊያስተካክልላት የሚችለው
Jun 04, 20242 engagements
ሰላም ቤተሰብ mother ስኳር አለባት insulin ጀምራለች ena ሰውነቷ በጣም እየቀነሰ ነው እና ምን አይነት አመጋገብ ነው ስኳሩን ሳይጨምር ሰውነቷን ሊያስተካክልላት የሚችለው
Jun 04, 2024Fish, chicken, eggs, avocado
Jun 04, 2024Affordable yehonu sile megeb yemyamkru ale seu gar tihid
Jun 04, 2024