1. The cause of christian_muslim conflict of the 16th century was: A. Religious C. Social B. Political D. Cultural 2. Which European country assisted the Muslim during the war with Christians A. Portugal B. Turkey C. Britain D. Germany 3. Which one is not the factor for the development of exploration and discovery A. Interest in long distance trade B. The development of maps C.Growing interest in geographical knowledge D. The interest of Africans
Jun 03, 20241, እኔ እስከማውቀው ድረስ ጥላቸው የነበረው በቦታ ነው። ከላይ ያለው ልጅ እንደጻፈልህ ከሆነ ንግድና የንግድ መስመሮችን ለመቆጣጠር የነበረ ግጭት ነው። መልስ ቢኖር Economic ወይም Land ነበር የሚሆነው። ይህ ከሌለ ደግሞ ለግጭታቸው እንደ ማቀጣጠያ የተጠቀሙት የሀይማኖት ግጭት የሚለውን እንደ መልስ መውሰድ ነው። A. Religious 2, B. Turkey ቱርክ ነቻ! 3, ጥያቄው ላይ NOT የምትል አፍራሽ አለችን። መልሳችን C. Growing interest in geographical knowledge ነው የሚመስለኝ።
Jun 05, 2024