Help your brother እንዴት ነው አለማሰብ አምችለው ከህፃንነቴ👶 ጀምሮ የሰውልጅ የሚለየው ስለሚያስብ🧠 ነው ምናምን እያልኩ ሳይሆን 🤔ማሰብ ነው እሚጠቅመው አለማሰብ ነው የሚለው ላይ ነበር ሳስብ የነበረው፡፡ የሆነ አመት ላይ ማሰብን የመሰለ ነገር የለም እያልኩ በማሰቤ it best thing for me and for others ምናም እላለው ታድለን እኮ እላለው normal ማሰብ ሳይሆን ማሰላሰል እንደሚባለው ስለነገሮች በጥልቀት ማሰብ እኮ በጣም ደስ😄😋 የሚል ነገር ነው እያልኩ እራሱ ለአክስቴ ልጅ እነግራት ነበር🦜👂 after yrs ደሞ ሀሳቤን እቀይረለው ማሰብ በጣም ነው እሚያስጠለው🤮 እላለው እንደገና ሀሳቤን እቀይራለው አምቀይርበት ምክንያት ⚡️በአጋጣሚዎች እና በሚኖረኝ የማሰብ እድገት ነው፡፡ finally የማሰብ ሱስ አለብኝ በየጊዜው ወክ🦶🚶እወጣለው እምወጣውም ከራሴጋር ለመሆን እና እራሴን ለማዳመጥ ነው(am very happy by it😄) እና sometimes and in case እማስበው ነገር እንዳለ ጭንቀትን ነው እሚፈጥርብኝ እናንተ እነድትረዱኝ እምፈልገው እንዴት ነው አለማሰብ እምችለው🤯 think it esti የሆነ ዝምታ ነገር like child brain አለማሰብ አልችልም ግን ተረዱኝ እና የምትሉትኝን በሉኝ🤌
Jun 03, 2024ጥሩ አይደለም ሲበዛ በመጠን አስብ :: እና ፀልይ ይለቅሀል ሀሳቡ let it flow አይረብሽህ አይምሮህ ስራውን እንዲሰራ ፍቀድለት ::
Jun 03, 2024