Antnh139
#sport
ሰላም ቤተሰቦች ኮተቤ ነው ያለሁበት ሰፈር እና Boxing ለመማር ፈልጌ ነበር የት ልማት እችላለው ምታቁ ቀረብ ያለ ቦታ
Jun 03, 202411 engagements
ሰላም ቤተሰቦች ኮተቤ ነው ያለሁበት ሰፈር እና Boxing ለመማር ፈልጌ ነበር የት ልማት እችላለው ምታቁ ቀረብ ያለ ቦታ
Jun 03, 2024Kemejemerish befit focus on running like long run and bezu push up gon le gon if you lift weights it will also help
Jun 04, 2024ልማር ለማለት ነው?
Jun 03, 2024#askeŕ Awo
Jun 03, 2024የትም ሌማት አልችልም ቦክሲንግ ለልማት አይሆንም ችግኝ
Jun 03, 2024Ere wegen በአማርኛ ነው የፃፍኩት የዚህን ያክል ግር ሊልህ አይገባም የት ልማር ነው ያልኩት
Jun 04, 2024