PureHeron13170
#technology
National id በቅርቡ አውጥቼ ነበር። የላኩልኝን code በ tele birr app ላይ አስገብቼ, መታወቂያውን screenshot አነሳሁት እና በ edit cut አደረኩት። ከላይ በፎቶው ላይ እንዳለው ከዛ telegram wallet ena binance verify ለማድረግ ስሞክር unsuccessful ይለኛል። ደጋግሜም ሞክሬያለው ለምንድነው እንደዛ የሚለው? ምን ስህተት ኖሮበት ነው? በቴሌግራም ቻናሎች ላይ በ national id verify ማድረግ ይቻላል እያሉ ነበር።
Jun 03, 202411 engagements