#religion
ጳውሎስ በስብርባሪ እንደተሻገረ የሚናገረው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው?
Jun 03, 20241 engagements
ጳውሎስ በስብርባሪ እንደተሻገረ የሚናገረው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው?
Jun 03, 2024ሐዋርያት 27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴³ የመቶ አለቃው ግን ጳውሎስን ያድነው ዘንድ አስቦ ምክራቸውን ከለከለ፤ ዋና የሚያውቁትም ከመርከብ ራሳቸውን እየወረወሩ አስቀድመው ወደ ምድር ይወጡ ዘንድ፥ ⁴⁴ የቀሩትም እኵሌቶቹ በሳንቃዎች ላይ እኵሌቶቹም በመርከቡ ስባሪ ይወጡ ዘንድ አዘዘ። እንዲሁም ሁሉ በደኅና ወደ ምድር ደረሱ።
Jun 03, 2024