#sport
ሰላም ሰዎች👋 ጥያቄዬ:- ኢሄ ልጅ እንዴት ነው ቀለል አድርጎ "ቪዲዮዎቼን በመላክ.. የእይታ እድል አገኘው።" ሲል የነበረው? ለዛውም FC BARCELONA 🤯 ታድያ እንዴት ነው እኛስ ቪድዮአችንን ልከን ማሳየት ምንችለው🤔?? ቀላል Academy እንኳን ቢሆን እንዴት ነው መላክ እና ማሳየት ምንችለው?? እባካቹ ሳታልፉ መልሱልኝ🙏
Jun 02, 20240 engagements

Jun 02, 2024