ማነው እስኪ በዕለት ተዕለት ኑሮው ውስጥ በእያንዳንዱ ሰዓትና ደቂቃ ስለ ገነት እና ሲኦል ግድ የሚሰጠው¿¿ ማነው እስኪ ገነት እና ሲኦል አለ ብሎ 100% እረግጠኛ የሆነው¿¿ እስኪ አንወሻሽ ገነት አብሶ ደግሞ ሲኦል መኖሩን እርግጠኛ ብንሆን ኖሮ አኗኗሯችን አሁን እንደምንኖረው ይሆን ወይም ይመስል ነበር እኔ በበኩሌ 100% አርግጠኛ ብሆን አንድም ግዜ ለአንድም አለማዊ ነገር አልጨነቅም አላስብምም አላሳድድም ። እኔ በሲኦልና በገነት 100% እርግጠኛ ብሆን መንኜ ነበር። ሁላችንም እንመንን ነበር ከጠዋት እስከ ማታ እንጾም ነበር።ለሊቱን ሙሉ እየዘመርንና እያመሰገንን እናድር ነበር። ለ አንድ ሰከንድ እንኳን ከፈጣሪያችን ውጪ አናስብም ነበር። አንዲት ትንሽ ክፋት እንኳን በአዕምሮአችን ብናስብ አመቱን ሙሉ ፈጣሪ ይቅር እንዲለን ደፋ ቀና እንል ነበር። ስለ ኑሮአችን አንጨነቅም ነበር ስለ ገንዘብ እና ቁሳቁስ አንጨነቅም ነበር ጭላንጭል ተስፋ ብቻ ነው በገነትና ሲኦል ያለን ነገር። ከ 40% - 60%😁 ጭራሽም ደግሞ አንረሳቸውም ሲኦል በጭራሽ የለም ብለን እንኳን አናስብም። ለዛም ነው አኗኗሯችን ወይ ቅዱስ ወይ እርኩስ የማይመስለው። ተፈላሰፍክብን አትበሉኝ እና ገነት ለመግባት ብላቹ ወይም ሲኦል ላለመግባት ብላቹ ያደረጋቹት አንድ ነገር አለ¿ ተሳስቼም ከሆነ ንገሩኝ የምር እስኪ ሀሳቤን ፉርሽ ለማድረግ ከመሯሯጣችሁ በፊት በደንብ አሰላስሉት
Jun 02, 2024yelelawen sew balawkem.... ene begele sle siol ena genet ergetega aydelewm still gn sle genet ena siol ged ysetegal specially hell b/c hell kale megbat alfelegm sijemer hiwot ergetega nat beye alasbem kega ewket belay wesebseb neger slale🤷♀
Jun 02, 2024