ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ ዛሬ የምጠላውን ጥያቄ ነው የምጠይቃቹ..........እነዚ እኳን ማታ ማታ ሰፈር እንጠብቃለን ብለው የሚዞሩት እንደውም ቀን ቀን ደግሞ ለሁለት ካገኙክ አለቀልክ የነሱ መጫወቻ ነው የምትሆነው አዎ አዎ እራሳቸው ይሄን አ የእድር አረንጓዴ ድንኳን የሚመስል ልብስ የሚለብሱት ግሜሹ ደግሞ ዱላ ይይዛል አዎዎ አስታወስኩ ሚሊሻ............ እና ይሄን ሰሞን ብዙ ልጆች ታፍሰው ወደ ውትድርና በግድ እየሄዱ ነውና ደግሞ አንድ ነገር ሰማው ቅርብ ጊዜ መታወቂያ ያለውን አይወስዱም አሁን ግን መታወቂያ ቀደው መዉሰድ ጀምረዋል አሉ እና እሺ እኛ የት ሄደን እንኑር እዚ ሀገር ላይ መኖር አልቻልንም መን ትላላቹ ደግሞም ስልክም ይቀማሉ እኮ አንድ ልጅ ሲወስዱ 5000 ነው የሚከፈላቸው አሉ እሺ የት እንሂድ እኛ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን ትላላቹ እስኪ እናንተ መረረኝ እውነት😭😭😭
Jun 01, 2024Ante eko mnm bayfeterm lebeh ezi yelem kedmownu hagerhn lemetlat sebeb felega new enji wechis kezi yebase chiger yesema aydel ende helm teferto saytegna aytaderm chiger enditefa kefelek ezihu megafetna meftehe mefter enji meshesh waga yelewm lenegeru ye yihudawoch bahri new atfeto meshesh
Jun 02, 2024