#other
ፓስፖርት ለመውሰድ ቴክስት ደርሶኝ ነበር እና የላኩት የስም ዝርዝር ላይም ስሜ አለ ግን በስም ፊደላችሁ ቀን ብቻ ይላል ምን ለማለት ነው??
Jun 01, 20243 engagements
ፓስፖርት ለመውሰድ ቴክስት ደርሶኝ ነበር እና የላኩት የስም ዝርዝር ላይም ስሜ አለ ግን በስም ፊደላችሁ ቀን ብቻ ይላል ምን ለማለት ነው??
Jun 01, 2024የስምክ የመጀመሪያው ፊደል እና ቀን ከተቀመጠ በዛ ቀን መሰረት ነው ሄደክ የምትቀበለው ከዛ ቀን ውጪ አያስተናግዱክም
Jun 02, 2024Based on alphabet bet newa...malet be English yesmk yemejerya letter ena bota posta betochu ende alphabet mejemerya yleyayal
Jun 02, 2024Hey guys Someone please tell me ...I used to have a very thick and healthy hair and out of no where ...I used to notice some bald spots in the middle of my hair (I think its called lash ]ena ahun yelele eysefa nw ...I don't know whats causing it and I don't have any family member with those kinds of symptoms please help ur sister out ...docs couldn't help as well....
Jun 10, 2024