PureHeron13170
#technology
Telegram verify አላደረኩም እና notcoin አሁን ዋጋው ስለጨመረ wede OKX መላክ ፈልጌ ነው። ከstake አወሰጥቼ ነው የምልከው ግን ሳየው ወደ wallet ነው withdraw አድርግ የሚለኝ። ከwallet ወደ okx ምናምን መላክ ይቻላል እንዴ?
Jun 01, 20247 engagements
Telegram verify አላደረኩም እና notcoin አሁን ዋጋው ስለጨመረ wede OKX መላክ ፈልጌ ነው። ከstake አወሰጥቼ ነው የምልከው ግን ሳየው ወደ wallet ነው withdraw አድርግ የሚለኝ። ከwallet ወደ okx ምናምን መላክ ይቻላል እንዴ?
Jun 01, 2024Awo tchilalhi oxy wallet lay received address copy adrgi ena wallet lay send blew
Jun 01, 2024Awo techelaleh here is the steps 1st, Copy ur Not wallet adress from okx then paste on ur wallet then press continue 2nd, copy ur notcoin memo/comment from okx then under wallet adress paste ur memo/comment then press review then finished.
Jun 01, 2024