ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ዛሬ አንድ ጥያቄ ይዤ መጥቻለው I hope ጥያቄዬን በቅንነት እንደምትመልሱልኝ እና ውጤታማ የሚሆን ውሳኔ እንድወስን አንደምትረዱኝ # እኔ የ Hawassa University Social Science Freshman ተማሪ ነኝ እና Freshman Course ልንጨርስ አንድ ወር ነው የቀረን እና እኔ በመሠረቱ ወደ አዲስ አበባ ተመልሼ እየሰራሁ መማር ነው የምፈልገው ግን Freshman course አቋርጦ መውጣት ይቻላል ወይ? ቢቻልስ የግል College ስቀጥል Freshmanን ደግሜ መማር አለብኝ ወይ? በእናንተ እይታስ University መቆየት ይሻላል ወይስ ወጥቼ የግል ብቀጥል ነው ሚሻለው ?
Jun 01, 2024Freshman eza endecheresk costsharing yemibal neger ale esun kekefelk ye freshman wtethn ysetuhal keza ezi lememezgeb yasebkew college sayasdegmuh kakomkbet yasketluhal. Wteth ke universityw wede collegeju officially new melak yalebet yaw deeply ezaw process kejemerk buhala tawkewaleh.
Jun 01, 2024