ሰላም እንዴት ናችሁ ቀጥታ ወደ ጥያቄዬ ልግባና ሰዉ ዝም ብሎ ልብ ይረበሻል እንዴ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ዉስጤ ድንግጥ ይላል እርብሽብሽ እላለዉ እና አንዳንድ ሰዎች ዉስጥ ዝም ብሎ አይረበሽም ልብሽ የሆነ መልዕክት ሊሰጥሽ እየሞከረ ነዉ ሌሎቹ ደግሞ ምናልባት ድብርት ይሆናል ይሉኛል እና እስቲ ምን ትሉኛላችሁ ?????
May 31, 2024we are the same የሆነ ገዜ ሰላም እሆንና የሆነ ሰዓት ላይ የማላቀው ነገር ውስጤን ይረብሸኛል ማለቴ ፍርሀት ከንቱ ነት ይሰማኛል ስረበሽ ደሞ አሁን ምን እንደሚያስፈልገኝ አላቅም
May 31, 2024